Duration 2:24

Team Ethiopia qualified African cup of Nation 2021- congratulation

111 watched
0
7
Published 30 Mar 2021

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በካሜሩን በሚዘጋጀው የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ማለፉን ገልጸዋል። ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድናችን የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ማጣሪያን አለፈ!እጅግ ደስ ብሎናል! ውጤቱ እንደታወቀ በመዲናችን የመኪና ጥሩምባ እየተስተጋባ ነው!! መላው የኢትዮጽያ ሕዝብ ከቡድናችን ጋር ነው፤ ተናጠል ሳይሆን ሕብረት ዓላማን ያሳካል፤ በርቱ!" #teamethiopia #ETHIOPIA #africancupofnation2021

Category

Show more

Comments - 1